Lij Michael Wey Addis Ababa Скачать

Lij Michael Wey Addis Ababa

Lij Michael

Wey Addis Ababa

16 прослушиваний
04:22
Все треки Lij Michael Текст песни
Слушать
Скачать песню

Текст песни «Wey Addis Ababa»

Lij Michael

ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)

እንዴት ነሽ ልበልሽ፣ አንዴት ነሽ በሞቴ
ላጫውትሽ በስሱ እስኪ ሳይዝልም ጉልበቴ
ዜማ አዲስ አባዊ ጨዋታው ያራዳ
ቆንጆ አይቶ ያለፈ ቀረበት ተጎዳ
ሀገሩ ሁሉ ቆንጆ ሸጋ ሸጋ ብቻ
ጠይቅ ተጠየቅም አንጂ ተከተተም ካቻ
ከሰፈር ከተማ አይዞህ ውሎ ካማረለት
ወንድ ልጅ ወንድ ነው ለሴቷ ነው ውበት

ወይ እቺ ማርዬ፣ ወይ እቺ አረንቻታ
አብርከረከቺኝ እኔን በጕልበቴ ገብታ
እረ እንዴት ነው ቀኑ፣ እረ እንዴት ነው ማታ
ዘዴማ አላጣም እኔ ለያሸው ጨዋታ
በለበሽው ቀሚስ ባደረግሽው ጫማ
አይን ሁሉ ማረፊያው አንቺ ላይ ሆነና
እኔን እረሳሺኝ ወዳጅሽ በዛና
አውቃለው ልንገርሽ ቆንጂት የኔው ነሽ በዋላ

ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ

እስኪ ሂጂ ደሞ ሰላምታዬ ግቢ
ቃሊቲ መስመር ላይ ካለው ትልቅ ግቢ
ያልነካካ የለም ነክቶ ተመካሪ
ያላጠፋ የለም አጥፍቶ ታራሚ
እኔም ነበርኩበት ከሌላኛው ግቢ

አሁንም ልድገመው ይግባ ሰላምታዬ
ማረሚያ ላላቹ እህትም ወንድሞቼ
ያሳጥረው ቀኑን መውጫውንም ብዬ
መቼ ቀርቶ ያውቃል እኔማ ጸሎቴ
ቢመታ መዶሻ ቢፈርዱም ዳኝዬ
መውጫው አይታወቅም አይዞኝ የሰው ልጅ ወዳጄ

ለጊዜው ነው እንጂ እራስ አስኪገዛ
መኖርያም አይደለም ያላችሁበት ቦታ
ወገን ጠንከር ነው በሉ በርታ በርታ
ካለም በቃኝ ግቢ ድጌማ ላይገባ
ቢሳሳት አንዱ ነው በሉኝ ነቄና አራዳ

ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ (yeah)
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ (black-note, yeah)
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)

እርም-እርም ይላል፣ ሲሄድ በፈረስ
የድሮ አራዳ ውይ ሀብተ ጊዮርጊስ
እርም-እርም ይላል፣ ሲሄድም በዶጅ
የድሮ አራዳ በፒያሳው ደጅ
እርም-እርም ይላል፣ ይታያል ከሩቅ
የድሮ አራዳ ከአይንም አይርቅ
እርም-እርም ይላል፣ ይግላል መንገዱ
ስቆ አዳሪ ሁሌም፣ ያራዳ ልጅ ደጉ

እርም-እርም ይላል፣ ይጨሳል ሰፈሩ
የጃንሜዳ አራዳ መቶ ሄደ ቢሉ
እርም-እርም ይላል፣ የዛ ሰው ጨዋታ
የደጃች ዉቤ ልጅ፣ የዛ የሰው ደስታ
እርም-እርም ይላል፣ እርምጃና ልቡ
የካሳንችስም ልጅ ፍቅር ነው ቀለቡ
እርም-እርም ይላል፣ ሱሪና ጃኬቱ
ወረድ በል እስኪ ደሞ ወይ እሪ በከንቱ

ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ
እንደ ስሙ አዳሪ፣ እንዳንቺ አለ ወይ
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)
አዲስ አበባ (ኤይ)፣ አዲስ አበባ (ኤይ)

(ኤይ ኤይ)
(ኤይ ኤይ)

На странице доступен трек Wey Addis Ababa от Lij Michael (04:22). Слушайте онлайн или загрузите в mp3 в один клик бесплатно на свое устройство — выше есть текст песни.

Другие песни Lij Michael

Свежее на Muzfrog

Все новинки →